Posts

ምጽዋ የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ ለማስተናገድ ዝግጁ ሆናለች ------------- ኤርትራ በምጽዋ ወደብ በኩል የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ ለማስተናገድ ዝግጁ ሆናለች። የወደቡ አስተዳዳሪ አቶ ላይኔ አስፋሃለይ ለኢዜአ እንዳሉት፤ የምጽዋ ወደብ አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችል አስፈላጊ እድሳት ተደርጎለት ዝግጁ ሆኗል። በመጀመሪያው በረራ ወደ ኤርትራ ያቀናው የኢትዮጵያ ልዑክ ወደቡ ያለበትን ሁኔታ ለመጎብኘት ወደ ስፍራው አቅንቶ ነበር። በዚሁ ወቅት የወደቡ አስተዳደሪ ምጽዋ እንደገና የኢትዮጵያን ወጭና ገቢ ንግድ ለማስተናደግ መታደሱን ተናግረዋል። በስፍራው ተግኝተው የነበሩት የቀድሞ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አፈወርቂ ወደቡ ሁለቱም አገሮች በኢኮኖሚው ረገድ መተጋገዝ የሚችሉበት ትልቅ ዕድል እንዳለው ነው የገለጹት። በስፍራው የተገኙ ባለሃበቶችም ወደቡን ለመጠቀም መዘጋጀታቸውን ተናግረው፣ ከረዥም ጉዞና ተጨማሪ ወጭ እንደሚታደጋቸውም አክለዋል። አቶ ሃብቶም ገብረአምላክ ” በተገቢው መሳሪያና አገልግሎት ከተሰናዳ ለሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍል ቅርብ ነው። በመሆኑም ከዋጋ አንጻር ልዩ ጥቅም ይኖረዋል።” አቶ ዮናስ መኮንን ”ወደቡ ገና ትልቅ እድሳት ቢፈልግም ለሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍል ትልቅ የወደብ አገልግሎት ሊሰጥ ይችላል፣ በጂቡቲ ወደብ ከሚፈጠረው ወረፋና መጨናነቅም ይገላግለናል።” የምጽዋ ወደብ በ19ኛው ክፍለ ዘመን በቅኝ ገዥዎች የተመሰረተ ሲሆን ከአሰብ ቀጥሎ ሁለተኛው የኤርትራ ወደብ ነው። የሁለቱ አገሮች ድንበር እኤአ በ1998 በጦርነት ምክንያት እስከሚዘጋ ድረስም ለኢትዮጵያ ወጭና ገቢ ንግድ ትልቅ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ ወደብ እንደሆነ ይታወሳል። ኢ ዜ ኣ
የታላቁ መሰሪመለስ ዜናዊ ኑዛዜ! እውነትከሆነ 1 ሞትም ሲያንሰው ነው። በሞቱምሊፈጀንናሊያፋጀንነበር ሕልሙ። ይነበብናአስተያየትስጡበትእስቲ። ተደብቆየነበረውየመለስ ኑዛዜ ከ 5 ዓመት በኋላ ተጋለጠ። •1/ የመለስራዕይ የተባለው የሀገሪቱ የኢህአዲግ መመሪያ ሆኖበሐይለማርያም ዘመን ለ5 ዓመት የተሰራበትየነበረው (ዶክትሪን) መመሪያ የመለስዜናዊ ኑዛዜ ነበር፡ • ብራስልስ ሆስፒታል በህክምና ላይ እያለ የተደረገ የመለስዜናዊ ኑዛዜ፡፡ ኑዛዜውን የሰጠውበሆስፒታሉውስጥ በህክምና ላይ እያለ አለመትረፉን ሲያረጋግጥ ሊሞት 18 ቀን ብቻሲቀረው የሰጠው የኑዛዜ ቃል ነው፡፡ ኢትዮጵያንከህዉሓት ደደቢቶችዉጪ ከሆነች ፥በሚከተለዉመንገድ ሀገሪቷን ለማፈራረስ በህይወትእያለ ያቀደውን ሲሞትም እንዲቀጥል በሚልየሰጠውኑዛዜ ከ 5 ዓመት በኋላ ይፋሆኗል ተብሎ ቀርቧልእነሆ ። • ኑዛዜውን በወቅቱቀርቦ የተቀበለው አቶ ብርሃነገ/ክርስቶስ ነው፡፡ የኑዛዜው 8 ዋና ርዕስ ያለውናበስሩ ደግሞ በርካታንኡስክፍል ያለውነው፡፡ • አቶ ብርሃነገ/ክርስቶስ ኑዛዜውን ጽፎ ከተረከበ በኋላ እንዲያስረክብ የታዘዘው የአድዋ ተወላጆች ለሆኑትናንግስተ ሳባ በሚል ማህበር ለተደራጁትነው፡፡ • እነዚህ የአድዋ ልጆች የመለስንኑዛዜ ፈፃሚና አስፈፃሚየሆኑሲሆን ኑዛዜውን በማናቸውምመንገድ ተፈጻሚ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ እነሱም፡-- 1/ ዶ/ርደብረጽዮን ገ/ሚካኤል 2/ አቶ ስብሀት ነጋ 3/ አቶ አርከበእቁባይ 4/ አቶ አባይጸሐይዬ 5/ አቶ አስመላሽ ወ/ሥላሴ 6/ ወ/ሮ ፈትለወርቅነጋና 7/ አቶ ብርሃነገ/ክርስቶስ ኑዛዜውን የተቀበሉ ናቸው፡፡ 8ቱ ኑዛዜዎች፤ •1/ የአድዋትግራይን የበላይነት ማስፈን። •2/ የአድዋተወላጆችን በከፍተኛ ስልጣን እርከን ላይ ማስቀመጥና ከነሱ ውጪ የሆኑት ሹሞችከጀርባ ሆኖመቆጣጠር፡፡ •3/ ስትራዴጂበመንደ

ጥሩ ማሰብ ለራስ ነው

ጥሩ ማሰብ ይጠቅመን ይሆን እንጂ ኣይጎዳንም